የኢትዮጵያውያ ወንጌላውያን ቤተክርስትያን በሳን አንቶኒኦ ቴክሳስ

ወደ የኢትዮጵያውያን ኢቫንጀሊካን ቤተ-ክርስቲያን ገጽ በመምጣት ስለጎበኙን እናመሰግናለን።
መኖሪያዎ ሳን አንቶዮ፣ ቴክሳስ አካባቢ ከሆነ 9739 HUEBNER, San Antonio, Texas 78240 በሚገኘው አጥቢያ በመገኘት አብረን እግዚአብሔርን እንድናመልክ እና የክርስቶስን ጸጋ አብረን እንድንከፋፈል በጌታ ፍቅር እንጋብዝዎታለን።

በተጨማሪም የቤተክርስትያናችን ቤተሰብ ለመሆን ከወሰኑ ወይንም ጥያቄ ካለዎት ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።




ተጨማሪ ስለኛ ...


ቋንቋ ለመቀየር፣ እባክዎ ማውጫ ቦታ ላይ የሚታየውን የቋንቋ ምልክት ይጫኑ!
Ethiopians Evangelical Church

Thank you for visiting us by coming to the website of the Ethiopians Evangelical Church in San Antonio Texas.
If your residence is around San Antonio, Texas, we invite you with the love of the Lord to come and worship God with us and share in the grace of Christ at the local church located at 9739 HUEBNER, San Antonio, Texas 78240.
Furthermore, if you have decided to become a family member of our church or if you have any questions, you can reach us by clicking this link.



More about us ...


To change language, please click the icon in the navigation bar!

Join Our Community Today

Experience the love of Christ and grow in your faith with us.

Get Connected